በአሶሳ ከተማ ታግቶ የነበረው ህፃን ከአጋቹ እጅ ነፃ ወጣ
በአሶሳ ከተማ ታግቶ የነበረው ህፃን ከአጋቹ እጅ ነፃ ወጣ መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ.ም በአሶሳ ከተማ ተጠልፎ የተወሰደውን የ5 ዓመት ህፃን ልጅ ይዞ ሲያሸሽ የነበረ ተጠርጣሪ በህግ ቁጥጥር ስር መዋሉን የባምባሲ ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። እንደ ፖሊስ መረጃ ከሆነ አክመል ሸምሲ መሃመድ የተባለው ተጠርጣሪ መርሲሞይ ደረጀ የተባለውን ህፃን ከቤተሰቦቹ እይታ ውጭ በማድረግ ወደ ኦሮሚያ ክልል ለማሸሽ ሲንቀሳቀስ ነበር በቁጥጥር ስር የዋለው። ድርጊቱ ወዲያውኑ ለፀጥታ አካላት በጥቆማ በመድረሱ በተደረገው የተቀናጀና ጥብቅ የክትትል ስራ ህፃኑን በሰላም ማዳን የተቻለ ሲሆን ተጠርጣሪውም በፖሊስ እጅ ወድቋል። የባምባሲ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ኃላፊ ኮማንደር ሀሩን ሄረላም እንደገለጹት፤ የፀጥታ ኃይሎች ባደረጉት የተቀናጀ የጋራ ጥረት ወንጀሉን ማክሸፍ ቢቻልም፣ ህፃናት ለእንዲህ አይነት…
Read the full story at zena24now ↗