ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) በ18ኛው የብሪክስ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ሕንድ ገቡ

WELCOMEneutral2026-09-12 06:20:34 UTC
AdYour ad here[email protected]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) በ18ኛው የብሪክስ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ሕንድ ገቡ

አዲስ አበባ መስከረም 2 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በ18ኛው የብሪክስ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ኒው ዴልሂ ሕንድ ገብተዋል ጉባዔው “ጽናትን ፈጠራን ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የሚካሄደው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ከጉባዔው ጎን ለጎን ቀጣናዊና ዓለም አቀፍ ትብብሮችን የሚያጠናክሩ የሁለትዮሽ ውይይቶችን እንደሚያካሂድ ይጠበቃል The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) በ18ኛው የብሪክስ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ሕንድ ገቡ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]