በ18ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የአባል ሀገራቱ መሪዎች ኒው ዴልሂ እየገቡ ነው
አዲስ አበባ መስከረም 1 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ በነገው ዕለት በሕንድ መዲና ኒው ዴልሂ መካሄድ ይጀመራል በ18ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የአባል ሀገራቱ መሪዎች ወደ ከተማዋ እየገቡ ይገኛል ከጉባኤው አስቀድሞ በሕንድ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አዘጋጅነት የብሪክስ የንግድ መድረክ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን የአባል ሀገራቱ መሪዎች የተናጠል ውይይት እያደረጉ ይገኛል … The post በ18ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የአባል ሀገራቱ መሪዎች ኒው ዴልሂ እየገቡ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗