ታራሚዎች በምህረት የተፈቱት የሀገራዊ ምክክሩን ውጤት በፍቅር ለመጀመር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ መስከረም 1 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በመቶ የሚቆጠሩ ታራሚዎች በምህረት የተፈቱት የሀገራዊ ምክክሩን ውጤት በፍቅር በይቅርታ እና በሰላም ለመጀመር ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2019 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሀገራዊ ምክክራችን ገደ መልካም መሆኑን በምክክሩ ብቻ ሳይሆን በውጤቱም እያሳየ ነው ብለዋል በአዲስ ዓመት ዋዜማ በመቶ የሚቆጠሩ … The post ታራሚዎች በምህረት የተፈቱት የሀገራዊ ምክክሩን ውጤት በፍቅር ለመጀመር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗