ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የአፍሪካ አንድነት ኃይል ነው – ታይም አፍሪካ መፅሔት

WELCOMEneutral2026-09-12 06:20:34 UTC
AdYour ad here[email protected]
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የአፍሪካ አንድነት ኃይል ነው – ታይም አፍሪካ መፅሔት

አዲስ አበባ መስከረም 1 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሀይድሮ ኤሌክትሪክ ፕሮጄክት ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ አንድነት ኃይል ነው አለ የታይም አፍሪካ መፅሔት መፅሔቱ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልከቶ ባወጣው ሀተታ ግድቡ በዘመናችን ካሉ ታላላቅ የአፍሪካ ታሪኮች አንዱ እና የአፍሪካውያን የጋራ ሀብት መሆኑን ጠቅሷል በአባይ ወንዝ ላይ የተገነባው ይህ ፕሮጄክት በአፍሪካ ትልቁ የውሃ … The post ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የአፍሪካ አንድነት ኃይል ነው – ታይም አፍሪካ መፅሔት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]