በ3 ሺህ ድሮኖች የደመቀው የዋዜማ ምሽት በራስ አቅም ወደ ቴክኖሎጂ ከፍታ
ዘመኑ የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ውድድር የገነነበት ነው ሀገራት ከሰለጠነ የሰው ኃይል ባለቤትነት እስከ ዲጂታል ሽግግር አዳዲስ ከፍታዎችን ለመቆናጠጥ በእሽቅድድም ላይ ናቸው በዚህ ዓለም አቀፍ ነባራዊ ሁኔታ ውስጥ ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በመደመር መንግሥት እሳቤ በቴክኖሎጂው መስክ እያመጣች ያለችው ለውጥ እና እያስመዘገበችው ያለው ድል አበረታች ነው በተለይም በራስ አቅም እና በሀገር ውስጥ ባለሙያዎች ታግዞ በአዲስ ዓመት … The post በ3 ሺህ ድሮኖች የደመቀው የዋዜማ ምሽት በራስ አቅም ወደ ቴክኖሎጂ ከፍታ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗