የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

WELCOMEneutral2026-09-12 06:20:34 UTC
AdYour ad here[email protected]
የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ መስከረም 1 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ለኢትዮጵያ መንግሥት እና ሕዝብ የሰላም ምኞታቸውን ገልጸዋል በአዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላምን አንድነትን እና ብልጽግናን የተመኙት ሊቀመንበሩ የአፍሪካ … The post የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]