ብርሃናማው ቀን መስረከም አንድ
አዲስ አበባ መስከረም 1 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ መስከረም አንድ ነው አንድ የምንለው ግን ለቀን መቁጠሪያ ብቻ አይደለም ለአዲስ ጅምር ለአዲስ ተስፋ ለአዲስ ስኬትም ነው ዛሬ በሀገራችን አራቱም ማዕዘን የደስታና የአዲስ ተስፋ ስሜት ሰፍኗል ህዝቡ በባህል አልባሳት አጊጧል መስኩ አደይ አበባ ለብሷል ማለዳ በየሰፈሩ የእንቁጣጣሽ ተናፋቂ ዜማ ይሰማል በለመለመ ቀጤማ በተጎዘጎዙ ቤቶች ውስጥ የተቆላ … The post ብርሃናማው ቀን መስረከም አንድ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗