ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ ዓመት በዓልን በማስመልከት ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ መስከረም 1 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ ዓመት በዓልን በማስመልከት በመዲናዋ በሚገኙ በ30ዎቹም የምገባ ማዕከላት ማዕድ አጋርተዋል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት አዲሱን ዓመት ስንቀበል እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ብለን ለወገኖቻችን ያለንን አክብሮት እና ፍቅር በመግለጽ ነው ብለዋል አዲሱ ዓመት የፍቅር የሰላም … The post ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ ዓመት በዓልን በማስመልከት ማዕድ አጋሩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗