ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) ከሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ መስከረም 2 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ከሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ተወያይተዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) ከብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ከሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር የሁለቱን ሀገራት አጋርነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የመከላከያ ትብብርን ማሳደግ … The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) ከሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗