🚨 የአስቶን ቪላው ዋና አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ በውሰት ከቼልሲ ያስፈረሙት ተጫዋች አሌሃንድሮ ጋርናቾ ለረጅም ጊዜ በቪላ እንደሚቆይ ተናግሯል።

ETHIOEPLneutral2026-09-12 06:25:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

🚨 የአስቶን ቪላው ዋና አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ በውሰት ከቼልሲ ያስፈረሙት ተጫዋች አሌሃንድሮ ጋርናቾ ለረጅም ጊዜ በቪላ እንደሚቆይ ተናግሯል። አሰልጣኙ አክሎም ጋርናቾ ምርጥ አቋሙን ለአለም እስከሚያስመለክት ድረስ ከጎኑ እንደሚቆሙ ጠቁሟል 👍 SHARE 📲 @EthioEpl

Read the full story at ethioepl ↗
AdYour ad here[email protected]