ኢትዮጵያ ፈተናን ወደ ዕድል ቀይራ ወደ ከፍታ የምትጓዝ ሀገር
አዲስ አበባ መስከረም 2 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር እውነተኛ አቅም የሚለካው በተመቻቸ ሁኔታ ውስጥ በሚታለም ህልም ሳይሆን በፈተናዎች መካከል ተስፋን ሰንቆ የዕድል መንገዶችን በመጥረግ በሚደረግ የጽናት ጉዞ ነው የታሪክና የጽናት ምድር የሆነችው ኢትዮጵያም በተደራራቢ የኢኮኖሚ የማኅበራዊና የልማት ፈተናዎች ማዕበል ውስጥ አልፋ የመዋቅራዊና የዘርፍ ማሻሻያዎችን መሠረት በመጣል የዕድገት መንገዷን በአዲስ መንፈስ እያደሰች ትገኛለች … The post ኢትዮጵያ ፈተናን ወደ ዕድል ቀይራ ወደ ከፍታ የምትጓዝ ሀገር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗