18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባዔ በሕንድ ኒው ዴልሂ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ መስከረም 2 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባዔ በሕንድ ኒው ዴልሂ መካሄድ ጀምሯል በጉባዔው ላይ የብሪክስ አባል እና አጋር ሀገራት መሪዎች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የሚሳተፉ ይሆናል የብሪክስ አባል ሀገር የሆነችው ኢትዮጵያም በጉባዔው ላይ ተሳትፎ እያደረገች ይገኛል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በጉባዔው ላይ ለመሳተፍ ህንድ መግባታቸው … The post 18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባዔ በሕንድ ኒው ዴልሂ መካሄድ ጀመረ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗