የድሮን ጥቃት‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-12 10:01:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

የድሮን ጥቃት‼️ በዛሬው ዕለት መስከረም 2/2019 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡10 በራያ_ኮረም ከተማ ዝናቡ ማልዴይ በሚባል ትምህርት ቤት ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። ጥቃቱ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ባህርዛፍ ውስጥ ተደብቀው በነበሩ መድፎች እና ዙ-23 መሳሪያዎች ላይ ያነጣጠረ ነው ተብሏል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]