#የጨዋታቀን‼

ADDIS_NEWSneutral2026-09-12 10:08:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

#የጨዋታቀን‼ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ መካሄድ ሲጀምሩ ምሽት 4፡00 ሰዓት ላይ አርሰናል ወደ ስታዲየም ኦፍ ላይት አቅንቶ ከሰንደርላንድ ጋር ጨዋታውን ያከናውናል። የአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታው አርሰናል ኮቨንትሪ ሲቲን፣ አስቶን ቪላን እና ቼልሲን በማሸነፍ የጀመረውን በአራት ተከታታይ ጨዋታዎች የማሸነፍ ጉዞ ለስድስተኛ ጊዜ ለማስቀጠል ወደ ሜዳ ይገባል። ቀን 11፡00 ሰዓት ላይ በስታምፎርድ ብሪጅ ቼልሲ እስካሁን በሊጉ ምንም ግብ ያላስተናገደውንና ጠንካራ መከላከል ላይ የተመሰረተ ጨዋታን የመረጠውን አዲስ አዳጊውን ሀል ሲቲን ያስተናግዳል። ባለፈው ሳምንት በአርሰናል የተረታው የዣቢ አሎንሶ ቡድን፣ እንደ ኮል ፓልመር፣ ሞርጋን ሮጀርስ እና ጆአዎ ፔድሮ ባሉ ፈጣን የማጥቃት ባህሪ ባላቸው ተጫዋቾች ታግዞ ወደ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]