የድሮን ጥቃት‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-12 10:22:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

የድሮን ጥቃት‼️ በዛሬው ዕለት መስከረም 2/2019 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡10 በራያ_ኮረም ከተማ ዝናቡ ማልዴይ በሚባል ትምህርት ቤት ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። ጥቃቱ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ባህርዛፍ ውስጥ ተደብቀው በነበሩ መድፎች እና ዙ-23 መሳሪያዎች ላይ ያነጣጠረ ነው ተብሏል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]