‎ መስከረም – የተፈጥሮ መታደስ ወር

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-12 11:03:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎ መስከረም – የተፈጥሮ መታደስ ወር ‎ ‎”መስከረም ሲጠባ አደይ ሲፈነዳ ‎እንኳን ሰው ዘመዱን ይጠቃል ባዕዳ… የሚለው ስንኝ፣ የዘመናት የኢትዮጵያዊነት መገለጫ የኾነውን ማኅበራዊ ትስስር የሚያሳይ እውነታ ነው። አዲስ ዓመት ሲተካ ከተፈጥሮ መታደስ ባሻገር የሰዎች ግንኙነት የሚታደስበት፣ የሩቅ ዘመዶች የሚቀራረቡበት እና የትውስታ ድልድዮች የሚገነቡበት ልዩ ወቅት ነው መሥከረም። ‎ ‎​ይህ ወር የክረምቱን ደመና አራግፎ የፀሐይን ብርሃን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]