ኢትዮጵያውያን የሚጠበቁበት የዓለም አትሌቲከስ አልቲሜት ሻምፒዮንሺፕ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል።
ኢትዮጵያውያን የሚጠበቁበት የዓለም አትሌቲከስ አልቲሜት ሻምፒዮንሺፕ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል። ለመጀመሪያ ጊዜ ትናንት መካሄድ የጀመረው የዓለም አትሌቲከስ አልቲሜት ሻምፒዮንሺፕ ዛሬ ምሽትም መካሄዱን ይቀጥላል፡፡ በሁለተኛ ቀን ውድድሩ ኢትዮጵያ በሴቶች 1ሺ 500 ሜትር እና 800 ሜትር ፍፃሜ ትካፈላለች። አስቀድሞ ምሽት 2፡36 ሲል በሚጀምረው የ1ሺህ 500 ሜትር ውድድር ኢትዮጵያ በ4 አትሌቶች ትወከላለች። ብርቄ ሀየሎም፣ ፍሬወይኒ ኃይሉ፣ ሳሮን በርሄ እና ሀረገወይን ካልአዩ ሀገራቸውን ይወክላሉ፡፡ ብርቄ ኃየሎም በርቀቱ በግል…
Read the full story at amharamassmedia ↗