"አፍሪካ የኢትዮጵያን ካላንደር መጠቀም አለባት" ቶጎ

WASULIFEneutral2026-09-12 12:03:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

"አፍሪካ የኢትዮጵያን ካላንደር መጠቀም አለባት" ቶጎ ቶጎ የቀኝ ግዛት ዘመን የቀን መቆጠሪያዎችን በማስወገድ አፍሪካ የራሷ አዲስ ዓመት እና አህጉራዊ በዓላት ሊኖሯት እንደሚገባ ጥሪ አቀረበች። 📌 በአፍሪካ ሀገራት ላይ የተጣለው የግሪጎሪያን የቀን መቆጠሪያ አፍሪካውያንን የማይወክልና ማንነታቸውን፣ ታሪካቸውንና የጊዜ አቆጣጠራቸውን የቀየረ መሆኑ ተገልጿል። 📌ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር አህጉራዊ ማንነትን የሚያጎሉ የአፍሪካ አዲስ ዓመትና ሌሎች በዓላት እንዲታወጁ ማድረግ ነው። 📌 አፍሪካውያን የራሳቸውን ማንነት ለመመለስ የኢትዮጵያን የቀን መቆጠሪያ (ካላንደር) መጠቀም እንዳለባቸው ቶጎ አሳስባለች። #Wasu_Mohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]