ትኩረት የሚሻ ጉዳይ !

ZEHABESHANEWSneutral2026-09-12 12:06:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትኩረት የሚሻ ጉዳይ ! ህፃናትን አልኮል ነክ ከሆኑ መጠጦች መከልከል ለፀጥታ አካል ብቻ የሚተው ሰራ አይደለም የሁሉም ዜጋ እንጂ ! መንግስት የአልኮል መጠጦች በመገናኛ ብዙሃን ማስታወቂያ የከለከለው ትውልዱን ለመታደግ ነው ። በማህበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ያገኘነው ይህ ፎቶ ግራፍ በዝምታ ሊታለፍ የማይችል ሆኖ አግኘተነዋል እነዚህ መጠጥ የያዙ ህፃናት ስንመለከት መንግስትን ወዴት ነህ ? ማለት ፈለግንና ግን እንዲህ አይነት ተግባር መንግስትን ሳይሆን የሚመለከተው ወላጅ:ቤተሰብ እንዲሁም ማህበረሰብን ነው ። እንደዚህ አይነት ማህበራዊ መዛነፍ የሚስተካከለው ማህበረሰቡ በሚከተለው ወግና ባህል እሴት ነው። የእያንዳንዱ ወላጅና ማህበረሰብ ልጅን በወግና በስረዓት ማሳደግ አለበት አለበለዚያ “በቅርብ ያልመለሰ እረኛ ሲሮጥ ይውላል “ እንደሚባለው ዛሬ በቅርቡ ገስፀን ያልመለስናቸው ልጆቻችን…

Read the full story at zehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]