የሥርዓተ ትምህርት ክለሳው ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ለማፍራት መሠረት የጣለ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕር)
አዲስ አበባ መስከረም 2 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በተከናወነው የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ማፍራት የሚያስችል ትክክለኛ መሠረት ተጥሏል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕር) የትምህርት ሚኒስትሩ እንዳሉት መንግሥት የተሟላ ዜጋ የማፍራት የግብረገብና የእውቀት መለኪያዎችን የማጠናከር እንዲሁም የትምህርት አሰጣጡን ወደ ላቀ ደረጃ የማሸጋገር ሰፊ የሪፎርም ስራዎችን ሰርቷል የ12ኛ ክፍል ፈተናዎች በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ … The post የሥርዓተ ትምህርት ክለሳው ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ለማፍራት መሠረት የጣለ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗