ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) ከፕሬዚዳንት ፑቲን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ መስከረም 2 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በኢትዮጵያ እና ሩሲያ መካከል ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተገናኝተን በኢትዮጵያ እና ሩሲያ መካከል ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ … The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) ከፕሬዚዳንት ፑቲን ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗