ኢትዮጵያ በአፍሪካ የሩሲያ ቁልፍ አጋር ናት – ፕሬዚዳንት ፑቲን

WELCOMEneutral2026-09-12 14:21:38 UTC
AdYour ad here[email protected]
ኢትዮጵያ በአፍሪካ የሩሲያ ቁልፍ አጋር ናት – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ መስከረም 2 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉር የሩሲያ ቁልፍና አስተማማኝ አጋር ናት አሉ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ከ18ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ተወያይተዋል ፕሬዚዳንት ፑቲን በዚሁ ወቅት ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉር የሩሲያ የረጅም ጊዜ እና አስተማማኝ አጋር ናት ብለዋል ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር … The post ኢትዮጵያ በአፍሪካ የሩሲያ ቁልፍ አጋር ናት – ፕሬዚዳንት ፑቲን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]