#BRICS+

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-12 15:00:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

#BRICS+ የ2026 የብሪክስ ጉባኤ በህንድ ኒው ዴልሂ ዛሬ ተጀምሯል። የሁለት ቀን ጉባኤው በህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ሲሆን፣ የብሪክስ አባል ሀገራት መሪዎችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ተሳትፈዋል። በጉባኤው ላይ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተገኝተዋል። ጉባኤው የአባል ሀገራትን የኢኮኖሚ ትብብር ማጠናከር፣ የዓለም ደቡብ ሀገራትን ድምፅ ማሳደግ፣ የንግድና የፋይናንስ ትብብርን ማስፋፋት እና በዓለም ላይ እየተፈጠሩ ላሉ የጂኦፖለቲካ ችግሮች የጋራ አቋም ማስቀመጥ ላይ ያተኩራል። በተለይም በዩክሬንና በመካከለኛው ምሥራቅ የቀጠሉ ጦርነቶች፣ የኃይል አቅርቦትና የዓለም ንግድ መስተጓጎሎች፣ የንግድ ቀረጦች እና የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓት በዋና ከውይይት አጀንዳዎች መካከል ናቸው። በጉባኤው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]