#BRICS+
#BRICS+ በሕንድ ኒው ዴልሂ እየተካሄደ ባለው 18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከበርካታ የአባልና የአጋር ሀገራት መሪዎች ጋር የሁለትዮሽና የቀጣናዊ ጉዳዮችን አንስተው ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ባደረጉት ውይይት የኢትዮጵያና ሕንድን አጋርነት ይበልጥ ለማጠናከር በሚቻልባቸው ዘርፎች ላይ መክረዋል። ውይይቱ የመከላከያ ትብብርን ማሳደግ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የአቅም ግንባታ፣ የማዕድን ልማት እንዲሁም በቀጣዩ የተመድ የአየር ንብረት ጉባኤ (COP32) ዝግጅት ዙሪያ ያለውን ትብብር ማጠናከርን ያካተተ ነበር። ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትዮጵያና ሕንድ ጥልቅ ታሪካዊና ባህላዊ ትስስር ቢኖራቸውም፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ገና ያልተነኩ በርካታ የትብብር እድሎች እንዳሉ ገልጸዋል። በቴክኖሎጂ፣…
Read the full story at tikvahethiopia ↗