#MoE
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ትምህርት በሚጀምርባቸውና እና ለነባር የፌደራል አዳሪ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራንን ለመልመል ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት የፅሑፍ እና የቃል ፈተና ወስዳችሁ ያለፉ መምህራን ዝርዝር ይፋ አድርጓል። ያለፋችሁ መምህራን (ዝርዝራችሁ ከላይ ተያይዟል) መስከረም 05/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የትምህርት ቤት ምደባ እና ስልጠና የሚሰጣችሁ በመሆኑ፤ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በተጠቀሰው ቀን በትምህርት ሚኒስቴር ዋናው ግቢ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ ተብሏል። ስልጠናው ላይ የማይገኝ መምህር ከምደባው የሚሰረዝ መሆኑን ተገልጿል፡፡ መስከረም 07 እና 08/2019 ዓ.ም በየተመደባችሁበት ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (ዩኒቨርሲቲዎች)አስፈላጊውን መረጃ በመያዝ ሪፖርት ማድረግ የሚጠበቅባችሁ ትምህርት ሚኒስቴር…
Read the full story at tikvahuniversity ↗