#AASTU
#AASTU በ2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ያመለከቱና የመግቢያ ፈተና የወሰዱ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የቅበላ የመቁረጫ ነጥብ በዩኒቨርሲቲው ይፋ ሆኗል። ለኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ➻ አማካይ ውጤት 69.50 እና ከዚያ በላይ ለአፕላይድ ሳይንስ የትምህርት ዘርፎች ➻ አማካይ ውጤት 48.00 እና ከዚያ በላይ ይህ የመቁረጫ ነጥብ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን ለመረጡ ብቻ የሚሠራ ነው፡፡ ውጤት ለመመልከት 👇 https://www.aastu.edu.et/result/ የተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ እና ሌሎች መረጃዎችን በቅርቡ እንደሚገልፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። @tikvahuniversity
Read the full story at tikvahuniversity ↗