እየተዘጋጀን ነው-የህወሓት ጄኔራል‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-12 15:42:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

እየተዘጋጀን ነው-የህወሓት ጄኔራል‼️ የፌዴራል መንግሥቱ እያደረገ ያለውን የጦርነት ትንኮሳና የድሮን ድብደባ በትግስት ይዘን ስራችን እያከናውን የምንገኘው ሲሉ የህወሓት ወታደራዊ መሪ የሆኑት ጄ/ ፍስሃ ማንጁስ ተናግረዋል። ቴክኖሎጂ/ድሮን/ጦርነት አያስቆምም ብለዋል። ለህልውናችን ብለን የምናካሄደውን ትግል ደግሞ አሸንፈን ለመውጣት ሁሉንም ነገር በማስተካከል እየተዘጋጀን ነው ያለነው ብለዋል። ሁሉም ነገር አንዳለቀ ደግሞ ያኔ የሚሆነው ይሆናል። አንደምናሸንፍም ኧርግጠኞች ነን ሲሉ ተደምጠዋል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]