እየተዘጋጀን ነው-የህወሓት ጄኔራል‼️
እየተዘጋጀን ነው-የህወሓት ጄኔራል‼️ የፌዴራል መንግሥቱ እያደረገ ያለውን የጦርነት ትንኮሳና የድሮን ድብደባ በትግስት ይዘን ስራችን እያከናውን የምንገኘው ሲሉ የህወሓት ወታደራዊ መሪ የሆኑት ጄ/ ፍስሃ ማንጁስ ተናግረዋል። ቴክኖሎጂ/ድሮን/ጦርነት አያስቆምም ብለዋል። ለህልውናችን ብለን የምናካሄደውን ትግል ደግሞ አሸንፈን ለመውጣት ሁሉንም ነገር በማስተካከል እየተዘጋጀን ነው ያለነው ብለዋል። ሁሉም ነገር አንዳለቀ ደግሞ ያኔ የሚሆነው ይሆናል። አንደምናሸንፍም ኧርግጠኞች ነን ሲሉ ተደምጠዋል። @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗