እየተዘጋጀን ነው-የህወሓት ጄኔራል‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-12 16:59:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

እየተዘጋጀን ነው-የህወሓት ጄኔራል‼️ የፌዴራል መንግሥቱ እያደረገ ያለውን የጦርነት ትንኮሳና የድሮን ድብደባ በትግስት ይዘን ስራችን እያከናውን የምንገኘው ሲሉ የህወሓት ወታደራዊ መሪ የሆኑት ጄ/ ፍስሃ ማንጁስ ተናግረዋል። ቴክኖሎጂ/ድሮን/ጦርነት አያስቆምም ብለዋል። ለህልውናችን ብለን የምናካሄደውን ትግል ደግሞ አሸንፈን ለመውጣት ሁሉንም ነገር በማስተካከል እየተዘጋጀን ነው ያለነው ብለዋል። ሁሉም ነገር አንዳለቀ ደግሞ ያኔ የሚሆነው ይሆናል። አንደምናሸንፍም ኧርግጠኞች ነን ሲሉ ተደምጠዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]