የሁቲ ግስጋሴና ቀይ ባህር

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-12 19:19:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሁቲ ግስጋሴና ቀይ ባህር ሁቲ የየመንን የቀይ ባህር ዳርቻ ሙሉ በሙሉ በእጁ አስገብቷል። የመንግስት ኃይሎች ጋር እየተፋለመ የሚገኘው ሁቲ ወሳኝ ደሴቶችን በመያዝ የበብ ኤል-መንደብን መተላለፊያም ዘግቷል። በሳውዲ ዐረቢያ የሚደገፈው የኤደኑ መንግስት፤ በኢራን መሳሪያ የሚቀርብለትን ኃይል ለመቋቋም ጥረት ላይ ነው ተብሏል። ጥቃቱና የተፈጠረው ቀውስ ፤ በቀይ ባህር ዳርቻ የሚገኙ ሀገራት ሁቲዎችን መቆጣጠር ሊያዳግታቸው እንደሚችል ማሳያም ሆኗል። የቀይ ባህር ፖለቲካ እና ወታደራዊ አሰላለፍ አዲስ ቅርፅ እየያዘ ካልመጣ ከህንድ ውቅያኖስ ኤደን ባህረ ሰላጤ -በብ ኤል -መንደብ ሰርጥ እስከ ሰሜናዊ ቀይ ባህር ጫፍ የግብፁ -ስዊዝ ቦይ ድረስ የኢኮኖሚ ደህንነት ስጋት ውስጥ ይገባል። እንደ ሳውዲ ዐረቢያ ያሉ ሀገራት ችግሩ ከአሁኑ የጀመራቸው ሲሆን፤ ከያንቡ ወደብ በበብ ኤል-መንደብ በኩል…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]