በራያ ኮረም የተፈፀመው የድሮን ጥቃት ውዝግብ ፈጠረ‼

WASULIFEneutral2026-09-12 19:41:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

በራያ ኮረም የተፈፀመው የድሮን ጥቃት ውዝግብ ፈጠረ‼ 📌ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰ ተሰምቷል። ​ዛሬ መስከረም 2/2019 ዓ.ም ረፋድ ላይ ኮረም ከተማ በሚገኘው ዝናቡ ማልዴይ ትምህርት ቤት የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ታውቋል።ምስሉ በህውሃት ሚዲያዎች ሲዘዋወር ታይቷል። የድሮን ጥቃቱ በት/ቤት የተከማቼ የጦር መሳሪያንና የህውሃት ታጣቂዎችን ኢላማ ያደረገ እንደሆነ ተነግሯል። ነገር ግን በህውሃት በኩል ለት/ቤቱ በመቆርቆር እንደት የትምህርት ተቋም ይመታል በማለት ውዘግቡን ከፍ አድርጎታል።ከመንግስት ወገን የፎቶና ቪዲዬ ማስረጃዎችን በማቅረብ ምልልሱ ከብዶ ተመልክተናል። #WasuMohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]