ቪድዮ ፦ ሮቦቶች በድንገት ሰዎችን ሊያጠቁ ይችላሉ ? በሩሲያና ቻይና የተከሰቱ ክስተቶች ጥያቄ አስነሱ።
ቪድዮ ፦ ሮቦቶች በድንገት ሰዎችን ሊያጠቁ ይችላሉ ? በሩሲያና ቻይና የተከሰቱ ክስተቶች ጥያቄ አስነሱ። በሩሲያ ሳራቶቭ ከተማ በሚገኝ የኤሌክትሮኒክስ ሱቅ “Syoma” የተባለ ሮቦት አንድ ደንበኛን ለማጥቃት ሲሞክር የሚያሳይ የደህንነት ካሜራ ቪዲዮ ከሰሞኑ ተሰራጭቶ መነጋገሪያ ሆኗል። ቪዲዮው ላይ ደንበኛው ሮቦቱን ከገፋው በኋላ፣ ሮቦቱ ወደ እሱ በመሄድ በእግሩ ለመርገጥና ለመደባደብ ሲሞክር ይታያል። ደንበኛው በፍጥነት ከቦታው ሲሸሽ የሱቁ ሰራተኞች ሮቦቱን አስቁመዋል። በኋላም ሮቦቱ እንደገና እንዲነሳ (reboot) ተደርጓል። በሩሲያው ክስተት ላይ ሮቦቱ ለምን በዚህ መንገድ ምላሽ እንደሰጠ የቴክኒክ ስህተት፣ የስርዓት ችግር፣ የቁጥጥር ችግር ወይም ሌላ ምክንያት በግልጽ አልታወቀም። ተመሳሳይ የሚመስል ክስተት በቻይና ዜጂያንግ ግዛትም ተመዝግቧል። የደህንነት ካሜራ ቪዲዮ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗