ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) ከካዛኪስታን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

WELCOMEneutral2026-09-13 05:37:15 UTC
AdYour ad here[email protected]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) ከካዛኪስታን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ መስከረም 3 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ከካዛኪስታን ፕሬዚዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር ተወያይተዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ የብሪክስ ጉባዔ 2ኛው ቀን ላይ ከካዛኪስታን ፕሬዚዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገናል ብለዋል በውይይታቸውም በዲጂታላይዜሽን በንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሁም በመከላከያ መስኮች የትብብር ዕድሎችን ለማስፋት መምከራቸውን ገልጸዋል … The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) ከካዛኪስታን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]