ከሰል እና እንጨት የሚጠቀሙ ሆቴል እና ሬስቶራንቶች ማብሰያቸውን በኤሌክትሪክ እንዲቀይሩ ሊደረግ እንደሆነ ተገለጸ
ከሰል እና እንጨት የሚጠቀሙ ሆቴል እና ሬስቶራንቶች ማብሰያቸውን በኤሌክትሪክ እንዲቀይሩ ሊደረግ እንደሆነ ተገለጸ ከሰል እና እንጨት የሚጠቀሙ ሆቴል እና ሬስቶራንቶች ማብሰያቸውን በኤሌክትሪክ እንዲቀይሩ ሊደረግ እንደሆነ ተገለጸ መስከረም 2 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን የጤና ጉዳት ለመቀነስ ለደንበኞቻቸው የሚያቀርቡትን ምግብ በእንጨት እና በከሰል በሚሰራ ማብሰያ የሚያዘጋጁ ሆቴል እና ሬስቶራንቶች ኩሽናቸውን በኤሌክትሪክ ማብሰያ እንዲቀይሩ ሊገደዱ እንደሆነ የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ገልጿል። የባለሥልጣኑ የአየር ንብረት ለውጥ እና አማራጭ የኢነርጂ ቴክኖሎጂ ዳይሬክተር አቶ ሰይድ አብደላ ለአሐዱ ሬድዮ እንደተናገሩት፣ በቤት ውስጥ እና በንግድ ተቋማት የሚደረግ የከሰልና የእንጨት አጠቃቀም ለከፍተኛ የጤና ችግር…
Read the full story at addis_news ↗