ወርቃማው መስከረም እና የጸደይ እሼት
ወርቃማው መስከረም እና የጸደይ እሼት ”ጨለማው አለፈ፣ ዝናቡ ተመለሰ፣ ፍሬ ለገሰ” እያሉ በደስታ የሚታሰበው የመስከረም ወር፤ ከቀላል አዲስ ዓመትነት ባሻገር ከአባቶች የዘመን ቀመር እና ከኢኮሎጂካል ትስስር ጋር የተዋሐደ ድንቅ ምዕራፍ ነው። መስከረም ሲጠባ ሰማዩ በብርሃን ይንጸባረቃል፤ ምድርም በአረንጓዴ ልምላሜ ተውባ በቢጫ ሸማ ትቀየጣለች። የመስክ አበቦች የነገ ተስፋን እያበሰሩ፣ የለመለመው እና የጎመራውን ሰብል በለስላሳ ንፋስ…
Read the full story at amharamassmedia ↗