ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ወደ ቀጣዮ ዙር አለፈ።
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ወደ ቀጣዮ ዙር አለፈ። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተሳተፈ የሚገኘው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ድሬዳዋ ላይ የሱዳኑን ሂላል አል ሳህልን 2 ለ 1 አሸንፏል። በድምሩ 3 ለ3 አቻ በኾነ ውጤት ጨዋታው መጠናቀቁን ተከትሎ አሸናፊውን ለመለየት የመለያምት ተሰጥቷል። በመለያ ምቱ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 4 ለ 1 በማሸነፍ ወደ ሁለተኛው ዙር ማለፉን አረጋግጧል። ባሕር ዳር #መስከረም_02/2019_ዓ_ም…
Read the full story at amharamassmedia ↗