ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር ተወያዩ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-13 07:15:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የብሪክስ ጉባኤ ሁለተኛው ቀን ላይ ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገናል ብለዋል። ‎በዲጂታላይዜሽን፣ በንግድና ኢንቨስትመንት፣ በመከላከያ መስኮች የትብብር ዕድሎችን ለማስፋት እና ‎በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን አጋርነት ይበልጥ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]