ባህርዳር በጣና ጎንደርም በመገጭ‼

WASULIFEneutral2026-09-13 07:30:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

ባህርዳር በጣና ጎንደርም በመገጭ‼ በ19 ዓመታት ውስጥ 3 ጠቅላይ ሚኒስትሮችንና 7 ርዕሰ መስተዳድሮችን ያስተናገደው የመገጭ ፕሮጀክት‼ ​ በ1999 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረውና ለ19 ዓመታት ሲዘገይ የቆየው የመገጭ የመስኖና ንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አፈጻጸሙ 94 በመቶ መድረሱ ተገለጸ። አሁን ላይ ​ፕሮጀክቱ በተጀመረበት ወቅት ያልተወለዱ የአካባቢው ወጣቶች አድገው በራሱ በግንባታው ስራ ላይ እስከመሰማራት ደርሰዋል። 3 ጠቅላይ ሚኒስትሮችን፣ 7 የክልል ርእሰ መስተዳድሮችን እና 7 ተቋራጮችን ያስተናገደውን ይህን ግዙፍ ፕሮጀክት ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ የተረከበው ቤአኤካ ጠቅላላ የንግድ ስራዎች ድርጅት፣ በ24 ሰዓት የሙሉ ጊዜ ስምሪት ወደ ማጠናቀቁ ተቃርቧል። ​በአሁኑ ወቅት 33 ሚሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ የያዘው ይህ ግድብ፣ ሲጠናቀቅ ለጎንደር ከተማና ዙሪያዋ ንጹህ መጠጥ ውሃ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]