የምሥራቅ ዕዝ ሠራዊት አባላት ሕግን በቀጣይነት በማስከበር ሕዝቡ በሰላም እንዲያለማ እያስቻሉ ነው።
የምሥራቅ ዕዝ ሠራዊት አባላት ሕግን በቀጣይነት በማስከበር ሕዝቡ በሰላም እንዲያለማ እያስቻሉ ነው። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በተለያዩ አካባቢዎች ሕግ የማስከበር ግዳጁን እየፈጸመ የሚገኘው የምሥራቅ ዕዝ ኮር አንድ ሬጅመንት በየአካባቢው ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የጽንፈኛው ቡድን አባላት ላይ በወሰደው ርምጃ ለልማት ምቹ ሁኔታ እየፈጠረ ነው። ሬጅመንቱ ስልታዊ የፀረ-ሽምቅ ኦፕሬሽን በመሥራት ኅብረተሰቡን ከዝርፊያ፤ ከግድያ እና እገታ መታደጉን የሬጅመንቱ አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል ዓባይነህ ፈለቀ አስታውቀዋል፡፡ እንደ…
Read the full story at amharamassmedia ↗