ሲዳማ ቡና ታሪካዊውን የአህጉር አቀፍ ውድድር ጉዞ ለመቀጠል ዛሬ ከኤጌሎን ጋር ይጫወታል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-13 07:49:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሲዳማ ቡና ታሪካዊውን የአህጉር አቀፍ ውድድር ጉዞ ለመቀጠል ዛሬ ከኤጌሎን ጋር ይጫወታል። ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን በመኾን በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ እየተሳተፈ የሚገኘው ሲዳማ ቡና፣ ወደ ቀጣዩ ዙር ለማለፍ ወሳኝ የኾነውን የመልስ ጨዋታ ዛሬ ያደርጋል። በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ቅድመ ማጣሪያ በመጀመሪያው ጨዋታ ከሜዳው ውጭ ከቻዱ ክለብ ኤጌሎን ጋር ተጫውቶ 0 ለ 0 በኾነ ውጤት መለያየቱ ይታወቃል። ሲዳማ ቡና ከሜዳው ውጭ ግብ ሳያስተናግድ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]