አስተማማኝ ሰላም ማጽናት ልማቶችን ከዳር ለማድረስ ዋናው መሠረት ነው።
አስተማማኝ ሰላም ማጽናት ልማቶችን ከዳር ለማድረስ ዋናው መሠረት ነው። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ እየተገመገመ ነው። በመድረኩ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ከፍተኛ እና መከካለኛ መሪዎች ተሳትፈዋል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው ያለፈው ዓመት ጥራት ያለው እቅድ በማቀድ፣ ፈፃሚን በማዘጋጀት እና እቅዶችን በመፈጸም…
Read the full story at amharamassmedia ↗