በጀርመን አብዛኞቹ ወንዶች ቆመው ከመሸናት ይልቅ ተቀመጠው የመሸናት ልማድ አላቸው

ADDIS_NEWSneutral2026-09-13 11:36:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

በጀርመን አብዛኞቹ ወንዶች ቆመው ከመሸናት ይልቅ ተቀመጠው የመሸናት ልማድ አላቸው ዩጎቭ ባደረገው ጥናት፣ 62 በመቶ የሚሆኑ የጀርመን ወንዶች ሁልጊዜ ወይም አብዛኛውን ጊዜ ተቀመጠው ይሸናሉ። ​በጀርመን ባህል ተቀመጦ የሚሸና ወንድ “ዚትስፒንክለር” በመባል ይታወቃል። ቀደም ሲል ይህ ቃል የሴትነት ባህሪ እንደሆነ ተደርጎ ይወሰድ የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ግን የንፅህና እና የመከባበር ምልክት ሆኗል። ​የዚህ ልማድ ዋና ምክንያት ቆሞ ሲሸና ሽንት መሽኛው ላይ ከውጭ ሽንት እንዳይጠባጠብና የመፀዳጃ ቤትን ንፅህና መጠበቅ እና ፅዳት ማቃለል ነው። ብዙ ቤተሰቦች እና ህዝባዊ ቦታዎች ወንዶች ተቀመጠው እንዲሸኑ የሚያስታውሱ ምልክቶችን ይጥላሉ። በተጨማሪም ልጆች ለህፃንነታች ጀምሮ ተቀመጠው እንዲሸኑ ይለማመዳሉ። ጀርመን በዚህ ባህል በዓለም በግንባር ቀደምትነት ስትጠቀስ፣ እንደ ስዊድን እና…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]