“መስከረም” የምድር እፎይታ፣ የሰው ልጅ አዲስ ተስፋ”

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-13 11:34:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

“መስከረም” የምድር እፎይታ፣ የሰው ልጅ አዲስ ተስፋ” መስከረም የዘመን መባቻ ብቻ አይደለም፤ ምድር ከከባድ ደመና እና ውችንፍር ወጥታ የምትሟሟቅበት፣ የሕይወት እና የሰው ልጅ ተስፋ አዲስ ኅብረ-ቀለም የሚለብስበት የውበት አክሊል እንጂ። ክረምቱ ሲያከትም፣ የምድር ጥሙ ሲቆረጥና ሰማዩ ሲጠራ፣ የኢትዮጵያ መስከረም ለሰው ልጅ፣ ለእንስሳትና ለአዕዋፋት እኩል የነፃነት እና የእፎይታ ብስራት ይዞ ይመጣል። ምድሯ በአደይ አበባ ወርቃማ ምንጣፍ ስትሸለም፣…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]