"የጦር ወታደራዊ ምስጢር ሾልኳል" - ጄነራሉ

WASULIFEneutral2026-09-13 12:14:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

"የጦር ወታደራዊ ምስጢር ሾልኳል" - ጄነራሉ የሠራዊቱ ዋና አዛዥ ጄነራል ፍስሃ ኪዳኑ በአዲስ ቃለ መጠይቅ እንደገለጹት፣ የጦር ወታደራዊ ምስጢር ለሌላ ወገን አሳልፈው የሚሰጡና ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ወግነው በሕዝባቸው ላይ ክህደት የፈጸሙ አካላት አሉ። ጄነራሉ አክለውም የሠራዊቱን እንቅስቃሴ መረጃና የታንኮች ያለበትን ቦታ አሳልፈው በመስጠት ሕዝቡን ለድሮን ጥቃት የሚያጋልጡ ግለሰቦችን ያኮነኑ ሲሆን፣ ከዚህ ተግባራቸው የሚያተርፉት የሕሊና ቁስል ብቻ መሆኑን አስገንዝበዋል። በመሆኑም በዚህ አደገኛ ድርጊት ውስጥ ያሉ ወገኖች በአስቸኳይ እጃቸውን እንዲሰበስቡና ወደ ሕዝባቸው እንዲመለሱ ጥብቅ ማስታወቂያና ማስጠንቀቂያ አስተላልፈዋል። በትግራይ ወሳኝ በተባሉ የህውሃት የመሳሪያ ክምችቶች ላይ ተከታታይ የድሮን ጥቃቶች እየተፈፀሙ እንዳሉ እየሰማን ነው። #WasuMohammed 👇እዚህ ድምፅ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]