ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በ5ሺ ሴቶች የዓለም አትሌቲክስ አልቲሜት ሻምፒዮን ሺፕ ይጠበቃሉ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-13 12:20:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በ5ሺ ሴቶች የዓለም አትሌቲክስ አልቲሜት ሻምፒዮን ሺፕ ይጠበቃሉ። ለ3 ተከታታይ ቀናት በሀንጋሪ ቡዳፔስት ሲካሄድ የቆየው የዓለም አትሌቲክስ አልቲሜት ሻምፒዮን ሺፕ ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛል። ለመጀመሪያ ጊዜ እየተካሄደ ባለው በዚሁ ውድድር የመጨረሻ ቀን በሴቶች 5ሺ ሜትር 6 ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ይሳተፋሉ። ከእነዚህም መካከል በርቀቱ ልቅና አምባው 14:18:41፣ አለሺኝ ባወቀ 14:18:54፣ ፍሬወይኒ ኃይሉ 14:18:94 የግል ምርጥ ሰዓት አላቸው። አትሌቶቹ የግል ምርጥ ሰዓታቸውን ያስመዘገቡት በዚህ ዓመት በተካሄደው…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]