" እውነታውን ለሕዝብ በዝርዝር የማሳውቅ ይሆናል" አቶ ክርስቲያን ታደለ

WASULIFEneutral2026-09-13 12:47:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

" እውነታውን ለሕዝብ በዝርዝር የማሳውቅ ይሆናል" አቶ ክርስቲያን ታደለ ከአመታት እስር በኋላ ለአዲስ አመት ዋዜማ ከእስር የተፈቱት አቶ ክርስቲያን ታደለ የምስጋና መሰረትና አቀረቡ። "በቅድሚያ ላለፉት ሦስት ዓመታት ከእኔና ከቤተሰቦቼ ጎን ለቆማችሁ ግለሰቦች እና ተቋማት ልባዊ ምስጋናዬን እያቀረብኹ፥ ‎ ‎አሁን ላይ የጤናዬን ሁኔታ እየተከታተልኹ ሲሆን ከእስር መፈታት ጋር ተያይዞ በማኅበራዊ ሚዲያዎች የሚናፈሱ አሉባልታዎች መሠረተ ቢስ ሲሆኑ የጤና ሁኔታዬ ሲሻሻል እውነታውን ለሕዝብ በዝርዝር የማሳውቅ ይሆናል" ብለዋል። #WasuMohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]