ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት‼️
ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት‼️ በራያ ኮረም ትናንት መስከረም 2/2019 ዓ.ም ከተፈፀመው የድሮን ጥቃት በተጨማሪ ዛሬም ሁለት ጊዜ ተፈፅሟል። ጥቃቱ ዛሬ ረፋድ ላይ በራያ ኮረም በበሬ ገበያ አከባቢ #መስኮተ_ብርሀን ትምህርት ቤት ላይ የተፈፀመ ሲሆን አንድ ዙ-23 የጫነች #ፓትሮል እና የተለያዩ ተተኳሽ የጫነች አንድ FSR መኪና በጥቃቱ ጉዳት ደርሶባቸዋል። [አዩዘሀበሻ] ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗