"ኢራን ከጎንሽ ነን" ትራኦሬ

WASULIFEneutral2026-09-13 15:59:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ኢራን ከጎንሽ ነን" ትራኦሬ የቡርኪና ፋሶ ጊዜያዊ መሪ ካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ ሀገራቸው ከኢራን ጎን መቆሟንና በማንኛውም መንገድ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አስታወቁ። ካፒቴን ትራኦሬ ከሀገራቸው ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ እንደገለጹት:- "አሜሪካውያን ያለ ምንም ከልካይ የፈለጉትን የሚያደርጉበት ዘመን አብቅቷል" ብለዋል። አክለውም ኢራናውያን የምዕራባውያንን ጫና እንዴት መቋቋም እንደሚቻል ለዓለም ሕዝብ ያስተማሩ ጠንካራ ሕዝቦች መሆናቸውን በመጥቀስ፣ ኢራን እርዳታ ከተየቀች ቡርኪና ፋሶ በማንኛውም መንገድ ከጎኗ በመቆም ለመርዳት ዝግጁ መሆኗን አረጋግጠዋል። መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም. ቡርኪና ፋሶ እና ኢራን ለሰላማዊ ተግባራት የሚውል የኑክሌር ትብብር የመግባቢያ ስምምነት ማድረጋቸው የሚታወስ ሲሆን፤ ስምምነቱ በጋራ ምርምር፣ በትምህርት እና…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]