" ከ90 በመቶ በላይ የሕክምና ተማሪዎች በሚያገኙት ሥልጠና ደስተኛ አይደሉም " - የዓለም ባንክ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-13 16:37:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ከ90 በመቶ በላይ የሕክምና ተማሪዎች በሚያገኙት ሥልጠና ደስተኛ አይደሉም " - የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ከ9ዐ በመቶ በላይ የሕክምና ተማሪዎች በሚያገኙት ሥልጠና እርካታ እንደማይሰማቸው መግለጻቸውን፣ የዓለም ባንክ በሪፖርቱ አመላከተ። የዓለም ባንክ ተማሪዎቹ ደስተኛ አለመሆናቸውን ያስታወቀው የመንግሥት ሠራተኞች የሥራ አፈጻጸምና ብልፅግና (Public Workforce Performance and Prosperity) በሚል ርዕስ ባሳተመው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ የመንግሥት ሠራተኞችን ፦ - ብዛትና የዘርፍ ክፍፍል፣ - የደመወዝ ክፍያ አወቃቀር፣ - የምልመላና የቅጥር ሥርዓት፣ - የሥራ አፈጻጸም አመራርና ሥልጠና፣ - የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምና የመንግሥት ሠራተኞች ብቃትና የሥራ ተነሳሽነት የሚመለከቱ ጉዳዮችን በዳሰሰበት ሪፖርቱ ነው። ሪፖርቱ በተለይ የመንግሥት የደመወዝ ወጪ፣ የሰው…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]